Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መንሡሬ አላዛርንና ወንድምህን ጋብዝልን
ወንድሙ ከአሜሪካ ይምጣ ለዚ ትንተና ሲል !
Husen Abdulkeni@@HAYDERMUSSEMA
@@HAYDERMUSSEMAውጣ ቦልተን ወንደረርስ
መሱሬ አሪፍ ፕሮግራም ጀምረካል እና... አላዛርን ጋብዘው 🙏
መንሱሬ አላዘርን ጋብዝልኝ
መንሱሬ please 🙏🙏 አላዛርን ጋብዝልን
😂
ስለሚበልጠው ይፈራዋል
@@liltide🤨🤨🤨 እነሱ በጣም የሚከባበሩ ናቸዉ።
መንሱሬ ምርጥ ፕሮግራም ነው። አላዛርን ብትጋብዘው ደስ ይለናል።
ዬኒ ሳላየሁት ደስ ብሎኛል ለኔ ምርጦቼ መንሱሬ ዬኒ ❤😘🙏🙏
ዮኒ እንኳን ደህና መጣህ መንሱሬ ለምታቀርባቸው እንግዶች እናመሰግናለን አሌክስን ጋብዝልን
minsur best ደስ ስትሉ በእውቀት ትንታኔ ድል ለ አርሰናል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እግርኳስን ብቻ ሳይሆን በጠቅላላው ስፖርታዊ ጨዋታዎችን ማለትም ግራውንድ ቴንስን፣ባስኬትቦልን፣ቦክስን፣ክሪኬትን Even ውሀ ዋናን በጥልቀት እና በጥራት በመከታተልም ሆነ በመተንተን ወደር የማይገኝለትን እና ባለፉት 30 አመታት ውስጥ ያለመታከት እና ያለ ታይታ በንጹህ ፍቅር ስፖርትን እንድንወድ ያደረገንን ዮናስ አዘዘን ስለጋበዝከው ከልብ አመሰግናለሁ።ልዑልም ቢሆን በሳል እይታዎቹ የማይጠገብ ከመሆኑ በላይ፤ብዙዎቻችን ችላ የምንላቸውን ነጥቦች በዝርዝር የሚገልጽበት መንገድ አጃኢብ ነው።በቀጣይም ትሁቱን እና ተወዳጁን አልአዛር አስግዶምን በመጋበዝ የቻናልክን ተመልካቾች እንደምታስደምመን አልጠራጠርም ።
የምገዛው ሀሳብ 🤝🙌
ልክ ነሽ ብሮ
የመንሱር ትልቁ Quality ፕሮግራሞቹን update የሚያደርግበት መንገድ ነው 👏👏👏
መንሡሬ አንድ ቀን ሁሴን አብዱል ቃኒን ገብዝልን
Aw
ሁሴን ኢትዮጵያ ውስጥ አይደለምኮ
መንሱሬ ፕሮግራሞች ሁሉ በጣም ምርጦች ናቸው ስፖርታዊ ድንቅ ናቸው በተለይ ስፖርታዊ ህጎችን ስተነትን የህግ ተማሪ ያሰመሰልሀል በርታ
እንደዚህ በvideo ስለመጣህ ደስ ብሎኛል። ሙሉውን እናየዋለን❤❤❤👌
አላዛርን ጋብዝልን
መንሱሬ ቤስት ጋዜጠኞችን ደጋግመህ አቅርብልን በጣም ደስ ትላላቹ ሙሉ ቀን ብሰማቹ አትሰለቹም viva arsnal
አላዛርን ጋብዝልኝ
Yoni እንኳን ደህና መጣህ መንሱሬ ምርጡ ሰዉ እናመሰግናለን
መንሱሬ የእኔ ዘመን እና የምንጊዜም ምርጡ የስፖርት ጋዜጠኛ ነህ! ያንተን ፈለግ የሚከተሉ ምሁራን ይብዙልን ታላቅ አክብሮቴ ይድረስህ ካለሁበት USA በየቀኑ ያንተን ድንቅ ዝግጅቶች ተከታታይ ነኝ! 🎉
The Awesome #MensurAbdulkeni 👌 I do appreciate the new Segment 🙏 🙏 🙏 Last But Not Least I do Admire The Genuine #YonasAzeze
መንሱሬና ፍቅር ይልቃልን አንድ ላይ ባያቸው ደስ ይለኛል😍
ትክክለኛ የስፖርት ጋዜጠኛ መንሱሬ👌
መንሱሬ አላዛርን
መንሱሬ አሪፍ ፕሮግራም ነወ ቀጥልበት በርታ
Wowww! Woww! መንሱሬ! እነኝህን የመሰሉ ምርጥ ተንታኞች ስላቀረብክልን እናመስግናለን!❤
እንግሊዞች አንዲ ግሬይ እና ሮበርት ኪይስ አሉን ይላሉ ፡ እኛም በስደት የሚገኙት ፍሰሃ ተገኝ፣አብይ ተ/ማሪያም እና ሁሴን አብዱልቀኒ (አሜሪካ ቢሆንም) ፣እንዲሆም ነብስን ይማረው በህይወት የለለው ኢብራኢም ሻፊ 1 መንሱር አብዱልቀኒ( +ውስጤ ነው በጣም ) 2ዮናስ አዘዘ 3አላዛር አስግዶም 4 ሰይድ ኪያር 5 ፍቅር ይልቃል። ከነዚህ ውስጥ ዮናስ አዘዘ በጣም ጠፍ ይመቹኛል መንሱሬ ታላቅ አክብሮት በመስጠት እናመስግናለን
መኳንንት በርሄ?
መንሱሬ በጣም የማከብር ጋዜጠኛ ነህ አላዛር ጋብዝልን እባክ
ዮኒ መች ነው እንደ መንሱሬና አላዛር በዩቲዩብ የምትመጣው?????🤔 እግር ኳስ አሰልቺ እየሆነም ቢሆን አንተ ካወራኸው ማዝናናቱ አይቀርም። በሆነ መንገድ አላዛር፣ መንሱሬ፣ ዮናስ፣ ፍቅር ይልቃል እና ሁሴን አብዱልቀኒ ባንድ ስቱዲዮ ባያቸው ብዬ እመኛለሁ!😍😍😍
OMG ዮናስ አዘዘ 🥶🔥😎 ዮኒ ከነ mark ጋር ብስራት 433 ላይ የሚተነትናቸው ትንታኔዎች መቼም አይረሱኝም በተለይ የቻምፒየንስ ሊግ ምሽቶች ስላየውክ ደስ ብሎኛል ✌️
ማርቆስ ግን የት ሄዶ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ?ከሰማሁት ቆየሁ
Globale sport with Markos Eliyas ymile youtube kefetole b youtube limeta nw
መንሱር ወዳጅህ ነኝ አድናቂህ ነኝ እወድሃለው።❤❤❤❤ፒሊስ አላዛርን ጋብዝልን ኣንድ ላይ ባያቹ ደስ ይለኛል
ጤና ይስጥልኝ መንሱሬ ❤በቃ የምመኝልህን ፕሮግራም እንዲህ ነው እንዳይቋረጥ ❤
መንሱሬ የማደርግልክን አታውቅም‼️ አላዛርን እና ሚኒሻን በናትክ ጋብዝልን።
ድግሱ ያምራል መንሱሬ እየፈተፈትን ነው እናመሰግናለን።
መንሱሬ እንዲህ ፏ ብለህ ስላየውህ ደስስ ብሎኛል። ቀጥልበት።
መንሱሬ አሊዝን ጋብዝልን
መንሱሬ የእግርኳስ ተመልካቹ ሁሉ የአንተን እና የአሊዝን ትንተና በጥምረት ይፈልጋል So Please makes it happen invites him
መሰሬ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ አቦ ይመችህ በተለይ ዮኒን ስለጋበዝከው በጣም ደስ ብሎኛል ትንተናው በጣም ልዩ ነው ልክ እዳተ እና ደሞ መሱሬ እስኪ አበበ ግዴን ጋብዝልን በናትህ እስኪ መላጣውም በዛው እንየው ወይስ ካሜራ ይፈራል 😂😂😂😂
Really good one! በርቱ! ከፊላዴልፊያ
የእግርኳስ እውቀት ከኩምክና ጋር ዮኒ እንኳን ወደምንወደው ቻናላችን በሰላም መጣህ ይልመድብህ
ወይ ልዑል እንዴት ዓይነት ባለሙያ ነህ አቦ መንሱሬ ዘወትር እሑድ እንዳታመልጠኝ ግማሽ ቅዳሴ እንዳስቀድስ አደረከኝ።አሁን ደግሞ ስራ እንዳልሰራ እንዳታደርገኝ አደራ ፤ግን አንተን መሥማት ጥሩ መጽሐፍ የማንበብ ያህል ነው ረጅም ዕድሜ ከጤና ድል ለአርሴናል።
ዮናስ አዘዘ እባክህን ልክ እንደነ አላዛር የዩቲዩብ ቻናል ጀምር እባክህ ከሚዲያ አትጥፋመንሱሬ ንገርልን እባክህ we need him,he's special and,everyone knows it❤❤
አላዛር ይጋበዝ
wow mesure welahi tileyaleh. እስማኤል ነኝ ከ አ.አ አያት
እናመሰግናለን !!!❤❤❤
መሱሬ አላዛርንጋብዝልን???
Arif mensur alazaren betgabzew arif new 😊
እናመሠግናለን መንሱሬ ዮናስንና ልዑልን ስላቀረብክልን ደሞ ዘንጠሃል
እመነኝ መንሡሬ ዛሬ የተለየውን አርሠናልን እናያለን ማድሪድ ሢጨንቀው ዳኞችን ጫና ውስጥ ካላሥገባ የተዘጋጀውን የማድሪድን ፅንፈኛ ደጋፊ ፀጥ ያደርገዋል ካርድ ብቻ እፈራለሁ ጨዋታ አቻ ይመሥለኛል
ማሱሩ እኔ እስፖሩቱ ደስ ያምለኝ የታ ትንታኔ ይማችህ❤❤❤
ዋው መንሱሬ ጀግና ጋዜጠኞችን አቀረብክልን አላዛር ዮናስን ሚሊዮን ኤፍሬም ፍቅር ይለቃል መሤ በቃ ምልበልህ ቀጣይ ሰሚ ፋይናል አላዛርን እና ኤፍሬም የማነን አቅርብልን እባክህ መንሱሬ
መንሱሬ ጠዋት አደኛ ዝብለክ አርሴ አደኛ ነው በልልኝ አደራ
መንሱሬ Alexon ጋብዝልን።
አርሰናልሰ ቀድሞ ቢያገባስ ብሎ ማሰብ አንዳንዴ ጥሩ ነው
መንሱሬ አሪፍ ፕሮግራም ጀመራችሁ ቺርስ
መንሱሬ ከሰኞ እሰከ ቅዳሜን ዘለን እሁድ ያለውን ፕሮግራም እንደዛሬው በቪዲዬ ቢሆን ያበደ ነው ፕሮግራሙ የበለጠ ያምራል አስበው ፕሊስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አረ መንሱር አሊዝን ጋብዝልን
ዮኒ፡ናፍቀህኝነበር፡እንኳንበሰላም፡መጣሕ
Now this is class 🎉. W program. 👍
ከተፃፈው ኮመንቶች 90/100 አላዛርን ጋብዘው ነው ሚለው ❤
ዋው መሱሬ ዬኒ ዬኒ መሱሬ እባክህ ማርቆስ ማርቆስ እባክህ
መንሱሬ ማርቆሰ ኤሊያሰን ጋብዝልን
መንሱሬ በጣም አሪፍ እያደረግክ ነው። ማይክክ ግን ትንሽ ሀሽ አለው - ቢስተካከል🙏በተረፈ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል👌
ዋው ! ምርጥ ትንታኔ !
yemigerm neber enamesegnalen❤
ኸረ መንሱሬ አውሬ ምናምን አትበል ከነ ቶኒ ክሮስ ያልተናነሰ ዛቻ አስመሠልከው ነገም ዛሬም መድፈኛው ያሸንፋል ነገም መድፉ ይተኮሳል
Thanks for this program, you invites great journalists. I would be happy if you also invitation Alazar Asigdom. Thanks
አላዛር ❤❤
Alazer Alazer alazer Alazer Alazer🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መንሱሬ እንዴት ናችሁ ፕሮግራማቹ ደስ ይላል በርቱ ድል ለመድፈኛው
አላዛርንና ሁሴንን ጋብዝልን
መንሡሬ አላዛርን እና ቤተማርያም ሀይሉን አቅረርብልን
መንሱሬ pls አላዛርን ጋብዝልን
አላዛርን ጋብዘው መንሱሬ
በአጠቃላይ ኤልክላሲኮ ብያችዋለው። መንሱሬ በጣም አከብርሃለው እባክህ አላዛር አስገዶምን ደግሞ ጋብዝልኝ።አመሰግናለው
Yoni best jonalist in Ethopia and best comentater amenzing alaysis every detali game outstanding yonaz Azeze
Mensur batami enwdhaln ❤❤
I would love to see this podcast with Alazar asgedom❤
መሱሬ ሰላም አርሰናል ምን አድስ ነገር አለ
ሀይ መንሱሬ አበበ ጊደይ እና ዳዊት ንጉሴን ጋብዝልን
አንበሳም በቀበሮ ይበላል ። ታሪክ አይጫወትም ወቅታዊ ፕርፎርማንስ ነው ወሳኙ ። ማድሪዶች ድሮ ጐበዝ ነበሩ ፤ አሁን ደግሞ እኛ ምርጡን አርስናል ገብተናል ። ያለጥርጥር እንኳን ማድሪድ ዋንጫውም እኛ እየጠበቀ ነው ። ማድሪዶች እንደ ኤሜሬቱ በጫወታችን ሊገረሙ ነው ወደ ሜዳ የሚገቡት 🎉
Best professionals...best discussion
Yoni betam new miwedewAleh wey wedaje
መንሱሬ አረሰናል በአርቴታ በየአመቱ እየተገነባ ነገር ግን ተገንብቶ ያላለቀ ብዙ ተሰፋ ያለቸው ተጨዋቾችን የያዘ አምናና ካቻምና በሲቲ ብለጣብለጥነት የአጨራረስ ለማድ ዋንጫ ያጣ ነገረ ግን ዋንጫ ማግኘት የሚችል ቡድን ነው ማድረድ ሚስተር ቻምፒንስ ሊግ ነው ነገር ግን ዘንድሮ አረሰናልን ገልብጦ የሚያለፍ ቡድን አይደለም።
መንሱሬ ዬናሰን ሰላመጣሀዉ እናመሰግናለን በሚቀጠለዉ ሁሴነን እና ዬናሰ አዘዘን ጋበዘልን ማደሪድ 2-2አረሰናል
አልዓዛርን አትወደውም ልበል
ዮኒ መኖሩን ገና ሳይ ነው እንደህፃን ልጅ ነው ፍንድቅድቅ ያልኩት
መስሬ አተን ሳይክ ሁሴኔ ያየውት ነው የተሰማኝ አደኛ
ማድሪድ የመጀመሪያ ጎል ከ5-10 ደቂቃ ውስጥ አስቆጥሮ ወደ ማሸነፍ ሂደት ለመጓዝ የሚያስችለውን መንገድ ሲያመራ አርሰናል ምን አቅዶና አስቦ እንደሚመጣ የተረዳችሁት አልመሰለኝም አንድ አንድ የሻሼ ደጋፊዎች ያወጡት እስትራቴጂ ይገርማል በመጀመሪያ ደቂቃ እንዲህ ቀጥሎ እንዲ ከዚያ እንዲያ እያሉ የህልም ቅዠት የሚቃዡ አሉ አይሆንም በሏቸው ይህ ማለት ልክ እንደ ሀገራችን ኢትዮጵያዊ ሆኖ ወደብ አያስፈልገንም እንደማለት ይቆጠራል አርሰናል እና ሻሼ የአንድ ሀገር ክለቦች ታዲያ ለግብፅ እንዋጋለን እንዳሉት አይሆንም ሻሼዎች !!!
በዚህ ቀጥል❤
ዮኒ #1 🙏🙏🙏🙏🙏
ልዑል የእውቀት ያህል ያልገነነ ጋዜጠኛ
መንሱሬ አላዛርን ጋብዘው
መንሱር ሞገርም ሰዉ ነህ በር ታ ወንድሜ
እኔ መንሱር ለአርስናል ባለው ደካማ ምልከታ ባይመቸኝም ። ስለ እግርኳስ ትንተና ችሎታው ግን ብቃት እንዳለው አልክድም ። ልዩነት ይኖረናል የእይታ ልዩነት ነገር ግን ችሎታውን አከብራለሁ ። እግር ኳስ የሰላም መድረክ ነው ። ልዩነት በመቻቻል በመከባበር የሚታለፍበት ፤ ስለዚህ ለመንሱሬ ያለኝ መልእክት ፦ " ካንተ የተለየ እይታ ያላቸውን እንደ አላዛር ፣ ፍቅር ፣ ኤፍሬም ወዘተ " ያሉትንም ብትጋብዝ መልካም ነው ። አንተ ሚዲያ ላይ ለመቅረብ እንዳንተ ማሰብ ፣ ወይም ያንተ ጓደኛ መሆን መስፈርት መሆን የለበትም 😊
አርሰናል ምንም አደለም።
አተ ቅዘናም ስለመሱር የማውራት ሞራሉ የለህም አተ እከካም ማነው ደሞ አላዛር ኤፍሬም ለነገሩ ቢጤውን አደል ሀበሻ ሲባል ሚወደው ደቆሮ ውረድ😅😅😅😅
@@MameSaid-h3b ለራስህ ክብር ይኑርህ ። የግድ አንተ የምትወደውን መውደድ የለብኝም ። የማታቀው ሰው ላይ ተነስተህ መሳደብ ምን ጥቅም ብሮ ። 😊
@@ReadSea-m7y ላንተ እንደዛ ሊሰማህ ይችላል መብትህ ነው ። ለኔ ግን ምርጡ ክለቤ ነው ። ምንግዜም አርስናል 😊
ዋው አንደኛ ትንታኔ
ዮኒ ኳስ ያቃል ይመቸኛል ። ስላየውህ ደስ ብሎኛል!!
ሁሉም ክለቦች ማድሪድን ይፈራሉ ማድሪድ ግን አርሰናልን ይፈራል።
ቀጣይ ዓመት እንድህ አይነት ፕሮግራም በ ፕሪሜር ሊግ አርብ እና ሰኞ ቢጀመር ባይ ነኝ
Mensur please Alazar Asgidom gabizln
ትላንት Villa እኮ 33' ዉስጥ 1 goal ብቻ ናባሩ ያምፋልጉት ግን አልታቀሙም 4-5
እመኑን ይህ ጭዋታ አርሰናል ያሸንፍል ውጤቱ ደግሞ 3 -2
መንሡሬ አላዛርንና ወንድምህን ጋብዝልን
ወንድሙ ከአሜሪካ ይምጣ ለዚ ትንተና ሲል !
Husen Abdulkeni@@HAYDERMUSSEMA
@@HAYDERMUSSEMAውጣ ቦልተን ወንደረርስ
መሱሬ አሪፍ ፕሮግራም ጀምረካል እና... አላዛርን ጋብዘው 🙏
መንሱሬ አላዘርን ጋብዝልኝ
መንሱሬ please 🙏🙏 አላዛርን ጋብዝልን
😂
ስለሚበልጠው ይፈራዋል
@@liltide🤨🤨🤨 እነሱ በጣም የሚከባበሩ ናቸዉ።
መንሱሬ ምርጥ ፕሮግራም ነው። አላዛርን ብትጋብዘው ደስ ይለናል።
ዬኒ ሳላየሁት ደስ ብሎኛል ለኔ ምርጦቼ መንሱሬ ዬኒ ❤😘🙏🙏
ዮኒ እንኳን ደህና መጣህ መንሱሬ ለምታቀርባቸው እንግዶች እናመሰግናለን አሌክስን ጋብዝልን
minsur best ደስ ስትሉ በእውቀት ትንታኔ ድል ለ አርሰናል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እግርኳስን ብቻ ሳይሆን በጠቅላላው ስፖርታዊ ጨዋታዎችን ማለትም ግራውንድ ቴንስን፣ባስኬትቦልን፣ቦክስን፣ክሪኬትን Even ውሀ ዋናን በጥልቀት እና በጥራት በመከታተልም ሆነ በመተንተን ወደር የማይገኝለትን እና ባለፉት 30 አመታት ውስጥ ያለመታከት እና ያለ ታይታ በንጹህ ፍቅር ስፖርትን እንድንወድ ያደረገንን ዮናስ አዘዘን ስለጋበዝከው ከልብ አመሰግናለሁ።ልዑልም ቢሆን በሳል እይታዎቹ የማይጠገብ ከመሆኑ በላይ፤ብዙዎቻችን ችላ የምንላቸውን ነጥቦች በዝርዝር የሚገልጽበት መንገድ አጃኢብ ነው።
በቀጣይም ትሁቱን እና ተወዳጁን አልአዛር አስግዶምን በመጋበዝ የቻናልክን ተመልካቾች እንደምታስደምመን አልጠራጠርም ።
የምገዛው ሀሳብ 🤝🙌
ልክ ነሽ ብሮ
የመንሱር ትልቁ Quality ፕሮግራሞቹን update የሚያደርግበት መንገድ ነው 👏👏👏
መንሡሬ አንድ ቀን ሁሴን አብዱል ቃኒን ገብዝልን
Aw
ሁሴን ኢትዮጵያ ውስጥ አይደለምኮ
መንሱሬ ፕሮግራሞች ሁሉ በጣም ምርጦች ናቸው ስፖርታዊ ድንቅ ናቸው በተለይ ስፖርታዊ ህጎችን ስተነትን የህግ ተማሪ ያሰመሰልሀል በርታ
እንደዚህ በvideo ስለመጣህ ደስ ብሎኛል። ሙሉውን እናየዋለን❤❤❤👌
አላዛርን ጋብዝልን
መንሱሬ ቤስት ጋዜጠኞችን ደጋግመህ አቅርብልን በጣም ደስ ትላላቹ ሙሉ ቀን ብሰማቹ አትሰለቹም viva arsnal
አላዛርን ጋብዝልኝ
Yoni እንኳን ደህና መጣህ መንሱሬ ምርጡ ሰዉ እናመሰግናለን
መንሱሬ የእኔ ዘመን እና የምንጊዜም ምርጡ የስፖርት ጋዜጠኛ ነህ! ያንተን ፈለግ የሚከተሉ ምሁራን ይብዙልን ታላቅ አክብሮቴ ይድረስህ ካለሁበት USA በየቀኑ ያንተን ድንቅ ዝግጅቶች ተከታታይ ነኝ! 🎉
The Awesome #MensurAbdulkeni 👌 I do appreciate the new Segment 🙏 🙏 🙏
Last But Not Least I do Admire The Genuine #YonasAzeze
መንሱሬና ፍቅር ይልቃልን አንድ ላይ ባያቸው ደስ ይለኛል😍
ትክክለኛ የስፖርት ጋዜጠኛ መንሱሬ👌
መንሱሬ አላዛርን
መንሱሬ አሪፍ ፕሮግራም ነወ ቀጥልበት በርታ
Wowww! Woww! መንሱሬ! እነኝህን የመሰሉ ምርጥ ተንታኞች ስላቀረብክልን እናመስግናለን!❤
እንግሊዞች አንዲ ግሬይ እና ሮበርት ኪይስ አሉን ይላሉ ፡ እኛም በስደት የሚገኙት ፍሰሃ ተገኝ፣አብይ ተ/ማሪያም እና ሁሴን አብዱልቀኒ (አሜሪካ ቢሆንም) ፣እንዲሆም ነብስን ይማረው በህይወት የለለው ኢብራኢም ሻፊ 1 መንሱር አብዱልቀኒ( +ውስጤ ነው በጣም ) 2ዮናስ አዘዘ 3አላዛር አስግዶም 4 ሰይድ ኪያር 5 ፍቅር ይልቃል። ከነዚህ ውስጥ ዮናስ አዘዘ በጣም ጠፍ ይመቹኛል መንሱሬ ታላቅ አክብሮት በመስጠት እናመስግናለን
መኳንንት በርሄ?
መንሱሬ በጣም የማከብር ጋዜጠኛ ነህ አላዛር ጋብዝልን እባክ
ዮኒ መች ነው እንደ መንሱሬና አላዛር በዩቲዩብ የምትመጣው?????🤔 እግር ኳስ አሰልቺ እየሆነም ቢሆን አንተ ካወራኸው ማዝናናቱ አይቀርም። በሆነ መንገድ አላዛር፣ መንሱሬ፣ ዮናስ፣ ፍቅር ይልቃል እና ሁሴን አብዱልቀኒ ባንድ ስቱዲዮ ባያቸው ብዬ እመኛለሁ!😍😍😍
OMG ዮናስ አዘዘ 🥶🔥😎 ዮኒ ከነ mark ጋር ብስራት 433 ላይ የሚተነትናቸው ትንታኔዎች መቼም አይረሱኝም በተለይ የቻምፒየንስ ሊግ ምሽቶች ስላየውክ ደስ ብሎኛል ✌️
ማርቆስ ግን የት ሄዶ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ?ከሰማሁት ቆየሁ
Globale sport with Markos Eliyas ymile youtube kefetole b youtube limeta nw
መንሱር ወዳጅህ ነኝ አድናቂህ ነኝ እወድሃለው።❤❤❤❤
ፒሊስ አላዛርን ጋብዝልን ኣንድ ላይ ባያቹ ደስ ይለኛል
ጤና ይስጥልኝ መንሱሬ ❤በቃ የምመኝልህን ፕሮግራም እንዲህ ነው እንዳይቋረጥ ❤
መንሱሬ የማደርግልክን አታውቅም‼️ አላዛርን እና ሚኒሻን በናትክ ጋብዝልን።
ድግሱ ያምራል መንሱሬ እየፈተፈትን ነው እናመሰግናለን።
መንሱሬ እንዲህ ፏ ብለህ ስላየውህ ደስስ ብሎኛል። ቀጥልበት።
መንሱሬ አሊዝን ጋብዝልን
መንሱሬ የእግርኳስ ተመልካቹ ሁሉ የአንተን እና የአሊዝን ትንተና በጥምረት ይፈልጋል So Please makes it happen invites him
መሰሬ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ አቦ ይመችህ በተለይ ዮኒን ስለጋበዝከው በጣም ደስ ብሎኛል ትንተናው በጣም ልዩ ነው ልክ እዳተ እና ደሞ መሱሬ እስኪ አበበ ግዴን ጋብዝልን በናትህ እስኪ መላጣውም በዛው እንየው ወይስ ካሜራ ይፈራል 😂😂😂😂
Really good one! በርቱ! ከፊላዴልፊያ
የእግርኳስ እውቀት ከኩምክና ጋር ዮኒ እንኳን ወደምንወደው ቻናላችን በሰላም መጣህ ይልመድብህ
ወይ ልዑል እንዴት ዓይነት ባለሙያ ነህ አቦ መንሱሬ ዘወትር እሑድ እንዳታመልጠኝ ግማሽ ቅዳሴ እንዳስቀድስ አደረከኝ።አሁን ደግሞ ስራ እንዳልሰራ እንዳታደርገኝ አደራ ፤ግን አንተን መሥማት ጥሩ መጽሐፍ የማንበብ ያህል ነው ረጅም ዕድሜ ከጤና ድል ለአርሴናል።
ዮናስ አዘዘ እባክህን ልክ እንደነ አላዛር የዩቲዩብ ቻናል ጀምር እባክህ ከሚዲያ አትጥፋ
መንሱሬ ንገርልን እባክህ we need him,he's special and,everyone knows it❤❤
አላዛር ይጋበዝ
wow mesure welahi tileyaleh. እስማኤል ነኝ ከ አ.አ አያት
እናመሰግናለን !!!❤❤❤
መሱሬ አላዛርንጋብዝልን???
Arif mensur alazaren betgabzew arif new 😊
እናመሠግናለን መንሱሬ ዮናስንና ልዑልን ስላቀረብክልን ደሞ ዘንጠሃል
እመነኝ መንሡሬ ዛሬ የተለየውን አርሠናልን እናያለን ማድሪድ ሢጨንቀው ዳኞችን ጫና ውስጥ ካላሥገባ የተዘጋጀውን የማድሪድን ፅንፈኛ ደጋፊ ፀጥ ያደርገዋል ካርድ ብቻ እፈራለሁ ጨዋታ አቻ ይመሥለኛል
ማሱሩ እኔ እስፖሩቱ ደስ ያምለኝ የታ ትንታኔ ይማችህ❤❤❤
ዋው መንሱሬ ጀግና ጋዜጠኞችን አቀረብክልን አላዛር ዮናስን ሚሊዮን ኤፍሬም ፍቅር ይለቃል መሤ በቃ ምልበልህ ቀጣይ ሰሚ ፋይናል አላዛርን እና ኤፍሬም የማነን አቅርብልን እባክህ መንሱሬ
መንሱሬ ጠዋት አደኛ ዝብለክ አርሴ አደኛ ነው በልልኝ አደራ
መንሱሬ Alexon ጋብዝልን።
አርሰናልሰ ቀድሞ ቢያገባስ ብሎ ማሰብ አንዳንዴ ጥሩ ነው
መንሱሬ አሪፍ ፕሮግራም ጀመራችሁ ቺርስ
መንሱሬ ከሰኞ እሰከ ቅዳሜን ዘለን እሁድ ያለውን ፕሮግራም እንደዛሬው በቪዲዬ ቢሆን ያበደ ነው ፕሮግራሙ የበለጠ ያምራል አስበው ፕሊስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አረ መንሱር አሊዝን ጋብዝልን
ዮኒ፡ናፍቀህኝነበር፡እንኳንበሰላም፡መጣሕ
Now this is class 🎉. W program. 👍
ከተፃፈው ኮመንቶች 90/100 አላዛርን ጋብዘው ነው ሚለው ❤
ዋው መሱሬ ዬኒ ዬኒ
መሱሬ እባክህ ማርቆስ ማርቆስ እባክህ
መንሱሬ ማርቆሰ ኤሊያሰን ጋብዝልን
መንሱሬ በጣም አሪፍ እያደረግክ ነው። ማይክክ ግን ትንሽ ሀሽ አለው - ቢስተካከል🙏በተረፈ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል👌
ዋው ! ምርጥ ትንታኔ !
yemigerm neber enamesegnalen❤
ኸረ መንሱሬ አውሬ ምናምን አትበል ከነ ቶኒ ክሮስ ያልተናነሰ ዛቻ አስመሠልከው ነገም ዛሬም መድፈኛው ያሸንፋል ነገም መድፉ ይተኮሳል
Thanks for this program, you invites great journalists. I would be happy if you also invitation Alazar Asigdom. Thanks
አላዛር ❤❤
Alazer Alazer alazer Alazer Alazer🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መንሱሬ እንዴት ናችሁ ፕሮግራማቹ ደስ ይላል በርቱ ድል ለመድፈኛው
አላዛርንና ሁሴንን ጋብዝልን
መንሡሬ አላዛርን እና ቤተማርያም ሀይሉን አቅረርብልን
መንሱሬ pls አላዛርን ጋብዝልን
አላዛርን ጋብዘው መንሱሬ
በአጠቃላይ ኤልክላሲኮ ብያችዋለው። መንሱሬ በጣም አከብርሃለው እባክህ አላዛር አስገዶምን ደግሞ ጋብዝልኝ።አመሰግናለው
Yoni best jonalist in Ethopia and best comentater amenzing alaysis every detali game outstanding yonaz Azeze
Mensur batami enwdhaln ❤❤
I would love to see this podcast with Alazar asgedom❤
መሱሬ ሰላም አርሰናል ምን አድስ ነገር አለ
ሀይ መንሱሬ አበበ ጊደይ እና ዳዊት ንጉሴን ጋብዝልን
አንበሳም በቀበሮ ይበላል ። ታሪክ አይጫወትም ወቅታዊ ፕርፎርማንስ ነው ወሳኙ ። ማድሪዶች ድሮ ጐበዝ ነበሩ ፤ አሁን ደግሞ እኛ ምርጡን አርስናል ገብተናል ። ያለጥርጥር እንኳን ማድሪድ ዋንጫውም እኛ እየጠበቀ ነው ። ማድሪዶች እንደ ኤሜሬቱ በጫወታችን ሊገረሙ ነው ወደ ሜዳ የሚገቡት 🎉
Best professionals...best discussion
Yoni betam new miwedew
Aleh wey wedaje