Shimya Episode 122
HTML-код
- Опубликовано: 17 апр 2025
- ሽሚያ ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ላይ በቃና
Shimya Monday - Friday @7:00PM only on Kana TV
#Kana #Kana_Television #Kana_TV #Shimya #Kana_Series #Turkish_Drama #Series #Drama #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RUclips Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
የቻንክ እና የኬምሬ አድናቂዋች በላይክ ግለፁ
እኔ
እኔ ቻክ ብቻ ነው የሚያሳዝነኝ
I want cenk and cemre together but nudim and cemre will😢😢😢
እኔም😢 ግን ኬምሬ ለማንኛቸዉ ትሆን😊 ለቻክ ያድርጋት😞☹️😂😂
ዛሬ ከቼረን የተማርኩት ነገር ቢኖር ገዘብ ደስታ እደማይሰጥ ነዉ
ebakishin subscribe yene wud be kininet
በትክክል ውዴ
@@emukiya7490 አቺም አርጊኝ እኔም በምላሹ ላርግሽ
@@dasas3667 ዉዴ ቤተሰብ ሁኚኝ
@@ምስራቅመስቃን eshi ehite
ቸረን በስተመጨረሻም ቤት ለመግዛት ከዚህ በላይም ሀብታም ሆነች የኛም ምኞት ይደረስልን ያው በስራ
yene wude be kininet subscribe 🥰
ቤቱም ሳትኖረው ትሞታለች ከንደዚ አይነት ህይወት ይሰውረን
እፍፍፍፍፍፍፍ ማነው እንደኔ የሀገር ሰላም የናፈቀው ያኢላሂ በስርም ቤት ያሉ ወድም እህቶቻችን ያረቢ አንተ ሁናቸው 🥺🥺🥺🥺🥺🥺
ruclips.net/video/cxe8L3bqlTk/видео.html
ruclips.net/video/cxe8L3bqlTk/видео.html
እህ ማነው የሀገሩ ሠላም ንፍቅ ያለው አረፈጣሪ በቃችሁ በለን ስቃያችንን አንተ አቅልልን😢😭😭
ruclips.net/video/cxe8L3bqlTk/видео.html
yene wude ehite ebakishin subscribe be kininet
አሚን ያረብ
ማነው እደኔ ቸረንን የሚወዳት እሷ ባትኖር ድራማው አያምርም ነበር የድራማው ድምቀት ናት እኮ የኔ እብድ❤
A
Lenem endezaw
ruclips.net/video/cxe8L3bqlTk/видео.html
የኛ ህዝብ ምስኪን ምስኪኑን ነው የሚውድ ሌሎች ሀገሮች ደግሞ ሀይለኛ ሰይጣን ስራ የምስሩትን ነው ምክኒያቱም ችሎታውን ነው የሚያደንቁ
sadiye be enatish subscribe be kininet
የዚህ ድራማ ፈርጥ እኮ ቸረን ናት❤❤👍👍
ስወዳት
@@ልኑርተደብቄከሀራምእ-ቀ7ቘ እኔም
ሥወዳትየኔቆጆ
እዉነት ነዉ
በጣም
ፍትህ በሳዉዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቼ😭😭😭😭😭😭
ruclips.net/video/cxe8L3bqlTk/видео.html
ebakishin subscribe be kininet 🥰
ኧረ አወ የሰዉ ያለህ ኡፍፍፍ ተሰቃዮ
@@siadwello9793 Yene wud Ehite subscribe be enatish 🤲🤲
@@emukiya7490 እሺ ማሬ አደርግሻለሁ
ፍትህ በትግራይና በወሎ በሁሉም ክልል ለሚሰቃዩ ህፃናትና እናት አባቶች እረ ወገኖቻችን በረሃብ እያለቁ ጌታ ሆይ በምህረትህ ጎብኘን እባክህ
ስታምሩ
ይቺ ግን የቸረን አያት ከመብላት ውጪ ሌላ ነገር አታውቅም ክክክክ
Hhhhh
ክክክክ
betaseb enihun subscribe be kininet 🥰🥰🥰🥰
ዘረ ቅደሰት ሰላሰዎች ሀገሮችንም ሰላም የወረዳው አሜን 🤲💔💚💛❤️🇪🇹👈
አሜን💞
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
Amen
@@MነኝyeenteLij በቅንነት እንዛመድ
@@nebuithupia2262 ደምሪኝ የኔ ውድ
የአጋህ እና የቻንከ የትላንትናው ንግግር ያሳዝናል አጋህ አንተን ልጅ ብዬ መጥራት ሳቆም እሞታለሁ ስል 💔
እኔም😢
ruclips.net/video/cxe8L3bqlTk/видео.html
mariye ebakishin subscribe be kininet
አዎ ይሞታል
@@YAYA21-o6o Yene mar betaseb enihun
l am form Eritrea🇪🇷❤️🇪🇹❤️🇪🇷but I like it Etiopien film
ውይ ቼረን ዛሬሥ አሥለቀሰችኝ😭😭😭😭💔💔👈
በስተመጨረሻ ክፉዎች ተዋረዱ የቼረን አያት የተመታች ሴትዮ ሁሌ ማስፈራሪያ አታጣም😂😂😂😂😂
ፍትህ ለወሎ ህዝብ ወሃ ጠይቀህው. እርጎ እና ወተቱን ይዛ ብቅ የሚለው ያነ ድጉ ያገሪ ሰው በርሀብ እየተሰቃየ ነው በችግር አላህ አንተ ድርስልን
ደምሩኝ
ruclips.net/video/cxe8L3bqlTk/видео.html
@@habashatube6461 ናይ እህቴ ደምሪኝ
መልካም የረፍት ጌዜ መልካም ቅድሜ እና እሁድ ይሁላቹ ውድ ኢትዮጵያ 💚💛❤🇪🇹🇪🇹
ruclips.net/video/cxe8L3bqlTk/видео.html
አሞኛል ጓድኞቸ በፆላለታችሁ አስቡኝ
አላህ አፊያ ያድርግሽ
እግዚአብሔር ይርዳሽ
አላህ ያሽርሽ😘😘
እግዚኣብሄር ይማርሽ
ምነው ምንሺን አመመሺ አይዝሺ
ፍትህ በእስርቤት የምሳቃዪ ወንድማመችን 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭😭
ፍትህ ፍትህ😥😥😥😥😥
@ሀሊማ ሀሰን TTitttitttttttttttttttitttttttttitttitttttttittttttttitttttiittitiuttitittiitiuttttiiiitutitittuitiiitititittiitiititttitiuiiiitiitiititiitttuitiiiittiiitiiitituitiiittittiiituiitititiitiitiiiiitiiitiittutitiiitiiitiititiituiitiitiiittttuiiiitittiiuiiiuiititiititiiiitiuiitttitiitituititiitititiitititittititiiiiiitiitititiiititttiitittituiitiituitiuuittitiitiiiitututiittititittiittititittitiutittitiititititittiuititiiiiiiiiitiittitittitiituitititiitituititiiititiittiituiuituitiititiuuiittitiiititititiiitittitittiiititittitittitititiitittiuituititituuuttituttittuittit
ruclips.net/video/cxe8L3bqlTk/видео.html
ፍትህ ይገባቸዋል ወንድሞቻችን
ወላሂ አወ በተለይ በሪያድ ያሉትን እየጎዶቸውነው 😭😭😭😭😭😭😭😭
መጣላት አለና ሚስጥርህን አትናገር
መታረቅ አለና ክፉ አትናገር
በዚህ አለም ኑሮ የሚሻለው ነገር
ብዙ ማዳመጥ ትንሽ መናገር ነውና
የሠውልጂ ከተሠጡት ሁሉ ነገሮች በላጩ ትእግስት ነውና በሰፊው ታጋሽና ዝምተኛ ለእውነት የምነኖር ያድርገን ❤️🇪🇹💚💛❤️
እውነት ነው 👍 ።
ከጠቀስሽዉ ዉስጥ ኣንዱም የለሽበትም ኣንቺ የመርዝ ቢልቃጥ
ትክክክክክክል
እውነት ቆንጆ
ትክክል
ይቺ ባሻክ የምትሉት አልወዳትም 🤪
🙄🤔😂😂😂
ሺንዝ ወረቸል ለይ ነት ግን ዱቄት መነዉ ምየቀባት😅😅😅😅
😁😁😁
😅😅😅
መጀመራያ ክብር ለእየሱሰ ይሁን ሰላምና ጤና ለሁላችንም ፈጣሪ የሰኞ ሰዎች ይበለን
ቸረን ሚስኪን ዛሬስ አሳዘነችኝ
yene wude ehite ebakishin subscribe be enatish be keninet 🥰🥰🥰
ወይዘሮ. ኑርተን. ጡሩ ሴት ናት
ehite ebakishin subscribe yene wud be kininet
ኢትዮጵያ የሚገባት ሠላም ፍቅር አድነት ነው 🥰🥰🥰ልዑል እግዚአብሔር ይስጠን ይቅር ይበለን 🙏🙏🙏🙏
Amen
ruclips.net/video/cxe8L3bqlTk/видео.html
የሺሚ ተከታታዬች በሙሉ በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ እናት አገራችንን ሠላሟን ይመልሥልን የሞቱትም አላህ ይራህማቸዉ ለታመሙትም እሡ ያድናቸዉ ለቀሩትም እሡ ይጠብቃቸዉ ላገራችን ዶአ አረጉ ሣኡድ ለሚሠቃዩት ድምፀ እንሁን እባካችሁ ካዱ አዱ አሣሙ 😭😭😭
ruclips.net/video/cxe8L3bqlTk/видео.html
ፍትህህህህ ሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
እስኪ ዛሬ ልኮምት አስተያየት እና የተማረኩበትን ከዝህ ድራማ
1.ሽኒዝ ውሸታም እና ሠዎችን ሁሉ በገንዘብ የምታሳምን እራሷን ከፊ አድርጋ የምታይ የመጥቶ ሠዎች ተምሳሌት ናት
2.አጋ ሠዎች ይጉዱኛል ብሎ የማያስብ የዋህ እና ለቤተሠቦቹ ጥሩ እናም
3ሰሀር በጣም ጥሩ እናት የእራሷን ገመና ሸፊና ህመሟን ደብቃ የሠዎችን ህመም የምትረዳ የእናትነት ፍቅር የምታስተምር
4ነርማን አይኖም ጀሮዋም ህሊናዋም በገንዘብ የታወረ ህይወት በገንዘብ አለምን የምትገዛ የሚመስላት በሞታዋን የማታቅ አሮጌት ይጠብቀን
Wuwoeiiqgshjy
ገንዘብ ቢኖርሽ የውስጥ ሰላም ከሌለሽ ሁሌ ቦዶነት ነው የሚሰማሽ ቸረን
ኡፉፉፉፉ እኔ አቶ አጋ ዉሌም የሰዝነኛል
ኬምሬ ስወደት
🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍 ወይ ቼራን ኡዉነቱን አጠሽዉ እሄ ዉሉ የአያትሽ ስራ ነዉ እናትነት ወይዘሮ ሰህር ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
🌺
አሁንስ ቸረን አሳዘነችኝ ምንም መጥፎ ብትሆን ምክንያት አላት
yene wud be enatish subscribe be keninet y🥰🥰
ህዝበ ኢትዮጵያን ሆይ በተለይ ለ ቃና ቲቪ ፍቅር ያደረባችሁ ሀገር ስትኖር ነውና ሁሉንም ነገር ማድረግ የምንችለው ስለዚህ እንደምናውቀው ሀገራችን በአንዳንድ አምባገነን ሰዎች ወደ አልሆነ ነገር እያመራች ነው ስለዚህ ቃና ላይ ከምትተከሉበት ሰአታችሁ ትንሽዬ ቀንጨብ አርጋችሁ ለሀገራችሁም ፀልዩ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
አሚን ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን
አሜን አሜን አሜን ተንሰአይዋን ያቅርብልን
ወይኔ አምላኬ ኬምራ ምነው አሽቃበጠች በጣም አስጠላችኝ🤗🤗🤗🤗🤗
😣😣😁😁
አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት ፎቅ ወጣች ንገሪልኝ😁😁😁
እኔ በጭራሽ ደሴ አትለኝም 😥😥😥😥😥
Meiloveyou❤❤❤
እንደ ኬረን የሚያስጠላኝ የለም
ነብዩ ሥለላሁ አለይሂ ወሰለም አንድ ሀድሥእኳ ብታቁ አሥተላልፉ ብለዋል ኑ ኢሥላማዊ ጥያቄና መልሥ ቁረአን በኡሥታዞች እንቅራ የፈትዋ ፕሮግራም ለምትፈልጉ አለ💐እንማማር🌹👈ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሠብ በመሆን እንማማር ኑw😭K
እደት ላግኝሺ ዉደ ሱለላሂ አለይሂ ወሰለም
ሡ ዕ ወ
ፍትህ ለወሎ ሰሜን ህዝቦች 😭😭ወገኖቻችን ዘር ብሔር እያልን እርስ በራሳችን አንቦጫጨቅ😭😢😭😭ፍትህ ፍትህ ለወገኔ 😭ፍትህ ሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ😭😭😭😭ወገኖቻችን
ruclips.net/video/cxe8L3bqlTk/видео.html
chewan chewan akaten eko min malet endalebign alwukem ayzon ehite
betaseb enihun ehite be enatish subscribe be kininet
ቼረን በጣም ታሳዝናለች ክፉ ብትሆንም ዛሬ አሳዘነችኝ የምር
enem alkesiku
በሱ ፍቃድ ebakishin subscribe be kininet
gn iko washetalch
@@elbetelgirma3486 be Egizabher be keninet subscribe 🤲
እድኛ ክፍቻ ሳይሆን እዳንተ ቸርነት ሀገራችንን ሰላም አድርግልን በውጪ ያለን የልባችንን ያሳካልን ሀገር ሰላም ይሆንልን ጪንቀታችንን አላህ ያቅልልን ቤተሰቦቻችንን ሰላም ያድርግልን አንድ ሰው ሳይጎል በሰላም ያገናኝን አሚን
ደምሪኝ ውደ እመልሳለሁ
@@tube6676 እሺ
Amen3
ruclips.net/video/cxe8L3bqlTk/видео.html
ቻንክየ የኔ ምሥኪን እዚህ ቤት ውስጥ ካላንች ደህና ነገር የለም አለ ኑርተንን እውነትክን ነው ከቤቱ ውስጥ ኑርተን አጋ ዳምላ እና ቻንክ አንተ ነክ ደህናወቹ ቻንክየ የአንተንና የአጋን ደሥታ ማየት ናፈቀኝ ኬምሬ አሥጠላሽኝ ቻንክን ስለተውሽው ነዲም ውይ በቀል ምናለ ኬምሬን ለቻንክ አንተም ቸሬንን ይዘክ ብትኖሩ ሸኒዝን ብቻ ብትበቀል
ቸረን አሳዘነችኝ😭😭😭
ማን ነዉ የሀገሩ ሰላም የነፈቀዉ
ያረቢ ኡፍፍፍፍፍ ፍትህ ለንፁሆች ምንም የማያዉቁ ሚስኪን ቤተሰቦቻችን በጦርነት አለቁ በዉጭም በእስር ቤት😪😪
የሀገሬሰ ላም ናፍቆኛልየ እስረኛችስቃይ ብቻ አላህ ኸይር ያውርድልን
የኑርተን ልጅ ግን ሀይለኛ ናት ድርቅናኣ🙆
ፍትህ ለወሎ ፍትህ በእስር ቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን
አረ ወዴት እንጩህ የአላህ እርዳን
እደዉ የኛ ስቃይ መቼነዉ የሚቆመዉ አረ ወየሁ አሁን😭😭😭😭😭😭😭
ተጋሩዋይ ኣለኩም ዶ ክፈትወኩም❤🤣
ማዓረይይይ😘😘😘😘💞💞💋💋💋
ኣለና ጋል ዓደይ መዓረይ
ንሕና ዋላ ማራ ጋል ሪመይ
@@meserethhiuf9015 💋🌍💫
@@ትግራወቲ-ዘ5ቨ 💋🌍💫
ዳምላ የኔ ሞልቃቃ ስወዳት
hayu yene wud be keninet subscribe be enatish wude
ፍትህ ለወሎ ህዝብ 😭😭😭😭💔💔💔💔
የኛ ወሎ ስቃይ ላይ ነው አላህ በቃ ይበለን ደምሪኝ እህቴ
አሜን ለመ ላው አማራ በቃችሁ ይበለን በቅንነት ደምርኝ እኔም እደምራለሁ
ruclips.net/video/cxe8L3bqlTk/видео.html
😭😭😭😭
ሺኒዝኮ እኮ የእጃን አገኘች ☺ግን አቶ አጋ ያሳዝናል የባሰ ቻክን ልጁ እንዳልሆነ ስያቅ በቃ ያብዳል🙄
ይሞታል የዛኔ
እንደማመር ዉዶቼ❤
ይሞታል
@@mesifikirlije6127 እሺ
ሸኒዝዉሸቷንነዉ እኮ ምንምአልሆነችም ቁማም ትሄዳለች ትናገራለችም
ምንድነው ችግሩ ነዲም አሁንስ አስጠላ ኡፍፍ
ጌታ ሆይ እንደ ዘመኑ የሀገራችን ሁኔታ ቀይልን😢😢
ruclips.net/video/cxe8L3bqlTk/видео.html
ፈጣሪ ሀገራችንን ከዝህ ሰቆቃ ያዉጣልን 😭😭😭 ፍትህ ለወሎ ህዝብ ለዛ ለየዋሁ😭😭😭
Seadi በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
ውይ ጊዜ ዛሬ አርብ ነው ሲሮጥ እኔስ እየሰራሁበት ነው ስራፈት ይጭነቅ 😆😆😆
ክክክክክክ
ክክክ ሸቃሊት ነሽ
@@semirtuib3612 አልተሳሳትሽም
ክክክክክክክክእውነትነው ጊዜው እደትይሮጣልግን
ቀኑ ይሮጣል ግን የደሞዝ ቀን እርቀቱ ከመቼው አርብ እንደሚመጣ😜
ሼኒዝ አሟታል አይደለም ሜካፓ ማን ነው የሚቀባት 😁😁😁😁
😄😄😄😄 እኔ ነኚ
yene wudochi be keninet subscribe be enatish
ሳትወድቅ በፊት የተቀባችው አልታጠበችውም😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣
ግን ታዉቃላቹ እግዚያብሄር የሰዉ ልጅን ለማስተማር ሲል በሚወደዉ ነገር ይመጣል ከዚ ፊልም ምንረዳዉ ነገር ቼረን መጀመሪያ በጣም ክፉ ነበረች ቢያንስ አሁን ግን ምትወደዉን ነገር ስላጣች ቢያንስ ትራራለች ሁሉም ሚፈልገዉን ሲያጣ ወዶ ሳይሆን በግዱ ይስተካከላል
እጭ ቃና ላይ ስለ ፊሉሙ አስተያየት መስጠጥጅ
ምንድን ነው ፍትህ ፍትህ ማለት
ፍትህ ከፈጣሪ ነው
አማራ አደለሽም ሳዉዲስ የታሰረ ቤተሰብ የለሽም እስኪ ንገሪኝ ፍትህ ደገሚኩት ምን ትትመስላለይ እኛ ተጨቀናን አች ደሞ ጁታ ነሽ መሰል
አወን ጥርት ያልኩ አማራ ነኝ ነገር ግን ፊልም ላይ መጥቼ ፍትህ ፍትህ አልልም ባለኝ አቅም ወገኖችን እረዳለሁ እናም በዶአ አስባችዋለሁ እጅ በየቃናው እየመጣሁ የውሸት ባሻጉሊት እያለቀስኩ ፍትህ ፍትህ አልልም ምክንያቱም ፍትህ ከአንድ ፈጣሪ ነው ገባሽ
ኦፍፍፍፍፍፍ ቼርን ዛሬስአስለቀሰችኝ😭😭😭😭
ደምረኝ😥😥😥😥
ውሸታም አላለቀሰሸም😂😂😂
ከሽሚያ ቀጥሎ ማእበልን እዲለቁልን ምኞቴ ነዉ
Digami ???
@@webit_royal8476 አላለቀም እኮ ማዕበል ብዙ ፓርት አለው
@@webit_royal8476 አላለቀም እኮ ማዕበል ብዙ ፓርት አለው
were is todays episode??????????
ቼረን 😢😢😢😢😢😢😭💔
የቸረን አያት ዝብላ መብላት ነው ስረዋ😅😅😅
እዚህ ፊልም ላይ በጣም እየተጎዳ ያለው ቻክ ነው በስቱ ይሰቃያል
ችረንሚስኪን። አይዞሺመቸምጠካራነሺ
ሽኒሽ ተኮል አበቃ ተመስገን የነዲምን ቦታ ያዘች
ባሻክ የቸረን ልጅ መሆኑን አታዉቅምደ እኔኮ የቸረንልጅ መሆኑን አዉቃ ነው ቸረንን የምታሥቀናት መሥሎኝ ነው
የቼራን ምነዉ 😂አይዞሽ ሁለም ነገሩ ያልፋል 😂
የፊልሙ እርእስ ምድነው
እዚህ ፊልም እደዛሬ አስቀዉኝ አያዉቁም ሰህር ነሪማን 😁😁😁
እኔ የሰቀኝ አሸጉልትሸ😅
ነዲም ፈገግ ሲል እዴት ደስ ይላል ፈትህ ፈትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለስረኞች ወይ ወይ ሀገሬ ኢትዮ
ruclips.net/video/cxe8L3bqlTk/видео.html
sariye yene kimem ebakishin subscribe be kininet 🥰🥰🥰🥰
ሸኒዝኮ አውቃ ነው ደህናናት አሁን ቸረን ታጋልጣታለች
ቸረን አሳዘንችኝ💔
እስኪ ትላት ኮሜቴን አይታችሁ የተቀየማችሁኝ በሙሉ soory ብያለሁ ለራሳችሁ አስቤ ነበር።
Kkkkkkkk lik eko neshe soory ayasblm!!!!!
ዳምላየ የንየ ቆንጆ የዋህ ነች እናም ከ ቺቫን ገ ያምራሉ
ዳምላ ውድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘
እር አያቴ ናፈቀችኝ በየት ላግኛት😭😭
ቻንክ የኔ ፍቅር 😢
🤪🤪🤪🤪
ስሀር የባሌ እናት ብትሆኒም እገልሻለሁ አለች
ሲመስለኝ ከሜሬ ከሌላ ሰውመሰለኝ የምትወለደው
አወአባቷ ሌላነዉ
ደግሞኮ የ23አመቱ ሚስጥር ሊያጓጓኝ ነው😄😄😄😄ነድም ትወና አችልም በቃ እእእእ እያልክ፡ቼረን 😘😘😘
አወን ምንም አይችል
23😃😀😄
@@አላህከርም-ኰ6የ ምን ይሆን ሚስጥሩ ስለ ኬምሬ ይመስለኛል ሳስበው😃😃😃😃😄
@@የወሎዋቀበጥ-ጨ2ተ በጣም
ዛሬስ ቼረን አስለቀስሽኝ😥😥
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን አሁንም ፍትህ እንላለን ለወሎ ህዝብ ሚስኪኑ ህዝብ ድጋፍ ይሻል !!!
ዜድ በቅንነት እንዛመድ
ruclips.net/video/cxe8L3bqlTk/видео.html
ሚስኪን ሰህር አሳዘነችኝ
ፈትህ ለወገኖቻቺን 😭😭😭😭ከሞቀቤታቸው ወጥተው ለተፈናቀሉት ፈትህ ይገባቸዋል የሺሚያ ተከታታዩቺ ፈትህ በሉ እጩህ እናት አባት እፀን ሲገላታ ማየት ከበደጘ ኡፈ እረ የሰሚያለህ😭😭😭😭😭😭
ወሎ😭😭😭 ደምሪኝ እመልሳለሁ ውደ
ቼረን አስለቀሰችኝ😢
ትንሽ ዱአ አስፈልጎኝ ነበር አደራችሁን አትርሱኝ
አላህ ሀሳብሽን ያቅልልሽ
አሚን እህቴ
ነሪማንን ሞቅ ያለ ጥፊ የሚያቀምስልኝ ልጣ አቃጠለችኝ
ኪኪኪኪኪኪኪ እኔ ለበላት እንዴ ያለሁት ኢስታቡል ነው 😜😜😜
@@Nነኚየራሴሞርኩኛ በይልኝ😁😁😁
ምስኪንአጋህ 😭😭😭
እስኪ ማነው እዴኔ ስራ በዝቶበት አሁን የሚመለከት 10:40
ኡፉፉፉፉፉፉ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሠላም አርግልን 😓😓😓🙏🙏🙏
እኔ ያ የሱፍ ተብየው ኣልወደውም የሆን እቅድ ኣለው ነዲም ጅል ግን መንቃት ኣያውቅበትሞ😳😳😳
Yene wud ebakishen subscribe be keninet
ፋጣሪ ሆይ ላማንም ጉዳት ምክናት እድሆን አታድርጋን እባክ 🙏🙏
ፍትህ ለወሎ ህዝብ 😭😭😭😭😭😭አላህ በቃ ይበላቸዉ ሰላማቸዉ ይመለስ ያረብ በያላችሁበት ዱአ አድርጉላቸዉ
Cheran fkr ezotall qoyi 😭😭😭🤣🤣🤣🤣
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ወሎ ወሎ ወሎ ፍትህ ለናቶቻችን እረወደማን እጩህ ሠሚ አጣን እናቶቻችን የትናቸው አባቶቻችን እህት ወንድሞቻችን እረ በጭቀት ሞትን😭😭😭😭😭😭😭
ruclips.net/video/cxe8L3bqlTk/видео.html
ayzon ferar esu birtat yihun enji kebad newu
yene wud be kininet subscribe 🥰
@@emukiya7490 አረኩሽ እህት
ነዲም ጂል ነዉ አሁንም አታለለዉ አሁንኳ ቻንክን ቢሰማዉ ምናለ
ነዲም ትክክክል የሱፍ እሰከመጨረሻዉ ድረስ ከነዲም ጉን ነዉ የተሳሳተዉ ቻንክ ነዉ አይቸዉ ነዉ ባረበኛ
fatuma ehite ebakishin subscribe be enatish be kininet 😍😍
ዛሬ አርብ ነዉ ሸቃሎች እዴት ነዉ ጥግረራ🤣🤔
እግዚአብሔር መስገን ደስ የሚል ቀን ነበር በቅንነት ሰብክርይብ አርጊኝ
ሊደፋኝ ነው ደምሪኝ እህት
ይጠግርርሺ ሀሀሀሀሀሀ አሪፍ ነው
ታይኝ ወለሂ ሚሪር ብሎኘል 😡
ቅቅቅቅቅ ሼንዝ ግን ማነው ሜካፕ የሚሰራት አተሰቀሣቀሰ
ያረብ እባካችሁ እሥርቤትላሉ ወገኖቻችን
አንድ ደነዝ ያልሆነ አላለችም 😂😂😂
ወይኔ የሌላ ልጂ መሆኑን አዉቃለች ማለት ነዉ
Yene wud Ehite be enatish subscribe be keninet Ehite 🥰🥰
ቸረን የእኔ ምስኪን